ያግኙን

ይህ ድረ-ገጽ በነፍስ ሄር ዶክተር አሕመድ ቢን አብደላህ አል-ያህያ እና በነፍስ ሄር ባለቤታቸው ሙዲ ቢንት አብዱረህማን አል-ሀናያ፣ በወንድ ልጆቻቸውና ባለቤቶቻቸው፣ በሴት ልጆቻቸውና ባሎቻቸው እንዲሁም በዘሮቻቸው ሁሉ የተመሰረተ የበጎ አድራጎት ወቅፍ (ቋሚ ስጦታ) ነው። ድረ-ገጹ የተዘጋጀው በቅዱስ ቁርኣን አንቀጾች አማካኝነት እስልምናን ሙስሊም ላልሆኑ ሰዎች ለማስተዋወቅ፣ እንዲሁም በተለያዩ ቋንቋዎች የቁርኣን ቲላዋዎችን (ንባቦችን) እና ትርጉሞችን ለማቅረብ ነው።